Nos élèves se sont rendus au Musée « Genet Leul palace », ancienne demeure de la famille impériale du temps d’Hailé Selassie, qui aujourd’hui fait partie du campus de l’Université d’Addis Abeba. Puis, ils se sont rendus à la Bibliothèque Nationale pour une séance de découverte des nombreux ouvrages et de lecture.

 

የሊሴ ገብረማርያም የ7ኛ ክፍል ተማሪዎች የገነተ ልዑል ቤተ መንግስት ሙዚየምንእና አብርሆት ቤተ መፅሐፍ ትን ጎብኝተዋል ። በጉብኝታቸውም ስለ ቤተመፅሐፍት አጠቃቀም ግንዛቤ ጨብጠዋል ። ከዚህ በተጨማሪም በገነተልዑል ቤተመንግስት ጉብኝታቸው ወቅት እምነተን ፣ ባህልን ፣ ወግን ፣ ልማዳን ፣ ልጅነትን ወዘተ . አይተው ጠይቀው ለመረዳት ጥረት አደጋገዋል ።