የ11ኛ ክፍል ተማሪዎች በአመቱ ከሚዘጋጅላቸው ትምህርትዊ ጉዞ ወይም ምልከታ መካከል አንዱ ትያተር መመልከት ነው። ስለሆነም በክፍል ውስጥ ስለ ትያትር ወይም ተውኔት በስፋት የተማሩትን በተግባር ለመመልከት በብሔራዊ ትያትር በመገኘት « የሁለት ጌቶች አሽከር » የተሰኘውን ትያትር  ተመልክተው አጠቃላይ የትያትር ድባብን ተረድተዋል ያላቸውንም እውቀት አጎልብተዋል።

 

Dans le cadre de l’enseignement en langue amharique, nos élèves de seconde ont assisté à la représentation de la pièce intitulée « የሁለት ጌቶች አሽከር », une adaptation de la pièce de Carlo Goldoni « Arlequin valet de deux maîtres ». Cela leur a permis d’appréhender concrètement certaines caractéristiques de l’écriture théâtrale, sujet qu’ils ont préalablement étudié en cours.